- ለ200 አቅመ ደካማ አረጋውያን ደረጃውን የጠበቀ ተቋማዊ እንክብካቤና ድጋፍ አገልግሎት መስጠት።
- በቀን አንድ ምግብ፣የህክምና አገልግሎት እና ወቅታዊ የንፅህና መጠበቂያ፣የምግብ እና የአልባሳት እቃዎች በህብረተሰቡ ውስጥ ላሉ 100 ችግረኛ አረጋውያን ቡድን ድጋፍ መስጠት።
- በጄሪያትሪክ ነርስ ረዳቶች ላይ የክህሎት ስልጠና ለመስጠት
- በፋይናንስና በሰው ሃይል አደረጃጀት አቅምን ማዳበር
- የአረጋዊያን ሆስፒታል፣የአረጋዊያን ነርስ ማሰልጠኛ ማዕከል እና የአረጋዊያን የማህበረሰብ አገልግሎትን የያዘ ሞዴል የአረጋዊያን ማዕከል መገንባትና ማቋቋም።
